Homep

ከ57 ሺ በላይ
ትዳር ፈላጊ አባላት

ሚስጥርዎትን እደጠበቁ
መርጠው ይተዋወቁ!
ለቁም ነገር ይብቁ!

[lr_popup_launcher text=”ወደ አካውንትዎ ለመግባት ወይም አካውንት ለመክፈት ይህን ይጫኙ!”]

       የእርስዎ  መረጃ 

የእርስዎ የክፍያ ፣ ስልክ ቁጥር ፣ ፎቶ መስል ግላወዊ መረጃዎት እርስዎ ካልፈቀዱ ለማንም አይጋራም። ይህን ለማድረግም ዘመኑ አሁን የደረሰበትን አድቫንስድ የኢንክሪፕሽን ቴክኖሎጅ ስለምንጠቀም የእርስዎ መረጃ የእርስዎ ብቻ ነው ። 🔐

ቀላል የክፍያ አማራጭ!

[telegram_social_feed]

የህይወት አጋርዎን ሲፈልጉ
ልብ ሊሏቸው የሚገቡ ነጥቦች


  • ትክክለኛ መረጃ ያጋሩ

    ትክክለኛ ፎቶ እና የፕሮፋይል መረጃዎትን ያጋሩ።


  • ፍላጎትዎን በግልፅ ያሳውቁ

    የህይወት አጋር ወይስ የፍቅር አጋር ነው የፈለጉት ይህን በግልፅ ያሳውቁ


  • ግላዊ መረጃዎትን ይጠብቁ

    ስለሚሰሩበት መስሪያ ቤት ስም ቦታ የሀላፊነት ደረጃ ፣ ስልክ ቁጥር ፣ የመኖሪያ ቤት አድራሻ ቸኩለው መጋራት አይመከርም ።.


  • በአካል ለመገናኜት ሲያስቡ

    በአካል ለመገናኜት ሲወስኑ የመጀመሪያ ቀጠሮ ሰው የበዛበት አካባቢ ቢሆንና አካላዊ ንክኪን ባይፈቅዱ ይመከራል። ሌላ ቀጠሮ በመያዝ የማሰቢያ ጊዜ ማግኜት ብልህነት ነው።


  • ትሁት ይሁኑ

    እደ ባህላችን ሰውን አክብረን በማነጋገር ከሆነ መልካም ካልሆነም በፍቅር መለያየትን ልምድዎ ያድርጉ ።